የበርሊን የዲማ ኮንፈረንስ ተመሳሳይነት ጌታቸው ኃይሌ

የ1884 ዓመተ እግዚእ የበርሊን ኮንፈረንስ እና የ1882 ዓመተ ምሕረት የዲማ ኮንፈረንስ ተመሳሳይነት
ጌታቸው ኃይሌ
በ1884 ዓመተ እግዚእ አፍሪካ ለቅርጫ መሥዋዕት ላይ የቀረበችበት ጉባኤ በርሊን ላይ ተካሂዶ ነበር።
ጉባኤውን የጠራችው ፖርቱጋል ስትሆን፥ አዘጋጁ የጀርመኑ ካንስለር ኦቶ ፎን ቢስማርክ ነበር።
የጉባኤው ዓላማ የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች አፍሪካን ሲሻሙ ግጪት እንዳይፈጠር የሺሚያ ሕግ ለማውጣት
ነበር። ተስማምተው General Act of the Berlin Conference በሚል ስም የታወቀውን ውል አጸደቁ።
ኮንፈረንሱ የጎሳ መሪዎች ንግድም፥ ጉቦም እያሳዩ የያዙትን ውሉ አጸደቀላቸው፤ ያልያዙትንም “ሕግ
አክብረው” የሚይዙበትን ሥርዓት አወጣላቸው። አፍሪካውያን ሳይሰሙ አገራቸውን አውሮፓውያን
ተከፋፈሉት፤(ከኢትዮጵያና ከላይበሪያ በቀር የቀሩትን)። ጉባኤውን ታሪክ The Scramble for Africa “አፍሪካን ሽሚያ” በሚል ስም መዝግቦታል።>>>>>>

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *