ABOUT ANN

የአማራ የዜና መርብ (ANN-Amara News Network)

ተልዕኮ

የአማራ የዜና መርብ (ANN-Amara News Network) ተልዕኮው የአማራው ነገድ ለረጅም አመታት አሁንም ድረስ ሓስተኛ ፣ የተዛባና ፣ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ እየተሰራጨበት ያለ በመሆኖ የዚህን አፍራሻ እና መርዘኛ የዘመቻ ሂደት በማክሽፍ እውነትኛ የአማራ ህዝብ ጉዳይ የመርጃ ምንጭ በመሆን ማገዝ ነው::

አላማ

የአማራ የዜና መርብ (ANN-Amara News Network) አላማው የአማራ ህዝብ ለመብቱ : ለጥቅሙ : ለደህንነቱ እና ለህልው ናው እያደርገ ያለዎን የፖለቲካ ትግል ለማጠናከር እና ትግሉም ሁለገብ የሃሳብ አንድነት እንዲኖረዎ የመወያያ ፣ የመማሪያ ፣ የሃሳብ እና የመረጃ ማሰራጫ ና መለዋዎጫ መድረክ በመሆን ማገዝ ነው::